ይህ ሙዚቃ የአድዋን ድል እና የጀግኖችን መስዋዕትነት (እንደ ፊታውራሪ ገበየሁ እና ደጃዝማች ቹቻ ) ከዛሬው የሀገራችን ተስፋ እና የባህር በር ናፍቆት ጋር የሚያስተሳስር ነው። በኢትዮጵያዊነት ስሜት እና ስልት ተቃኝቶ የቀረበ ሲሆን፣ የታሪክ አደራን ለትውልድ የሚያስተላልፍ መንፈሳዊ እና ጀግንነት የተሞላበት ስራ ነው። የስራው ባለቤት ስም :- እያዩ ጥላሁን አድራሻ :- ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማእከላዊ ሲዳማ ዞን አርቢጎና ወረዳ ስልክ :- 0983032233 / 0957592057 ኢሚል :- eyu379@gmail.com ቴሌግራም :- @Eyayu379 / 0957592057 /