አባቶቻችን አርበኞች ዘመናዊውን የጣሊያን ጦር ደምስሰው እኛ ልጆቻዉ ባርነትን የማናዉቅ ቀጥ ብለን እንድንሄድ ነፃነት ሰተዉናል ለዚህ ምስጋና ይገባቸዋል እኛም ለልጆቻችን የተሻለ ነገር ሰርተን ማለፍ ይጠበቅብናል . አድዋ ትናንት ነበረ , ዛሬም አለ, ነገም ይቀጥላል