የአባቶቼን ድል፣ የጥቁር ህዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋን ታሪክ በኤአይ እና በግጥም የዘከርኩበት ስራዬ ነው። በሙዚቃው ውስጥ የሚሰሙት ብርቱ ድምጾች እና ግጥሞች የኢትዮጵያን የማትበገር ማንነት የሚያንጸባርቁ ናቸው። የሙዚቃው ርዝመት 5:03 ደቂቃ ነው። አሁን የምትሰሙት የተቀነጨበ ነው። #EHUDAI እና #EAII ን ከልብ አመሠግናለው። 0945407518