AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[OVERVIEW][Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]
AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]

Organized by

EHUDAI|EAIIEAII

© 2026 AI_CREATIVE_AWARD // ALL_RIGHTS_RESERVED

12_COMPETITIONS // 12_MONTHS // 12M_ETB

Back to Competition

አደዋ - ተነሱ

Verse 1 የአባቶቼ የእናቶቼ የድል ሐውልት የነፃነት ቀንዲል ምልክት ቀና እንድንል ያደረገን በኩራት Pre-Chorus (Build Emotion) አጥንታቸው ተከስክሶ በደማቸው ተለውሶ የተፃፈ ታላቅ ኩራት Chorus (Big / Anthem Style) አደዋ አደዋ አደዋ አደዋ Verse 2 ለአፍሪካ አለም ያበራላት የድል ፋና የነፃነት ዛሬ ደግሞ ዛሬ ደግሞ የእኛ ተራ አደዋችን የያዘንን የዘር ፍዳ አዙሪቱን ሰብረን ጥለን ክፍፍልን ቀና ስንል ይዘከራል አደዋችን Bridge (Lower Music → Powerful Rise) ተነሱ ዘረኝነትን ገንድሱ ተነሱ መከፋፈልን ገንድሱ ተነሱ ጥላቻን አፍርሱ ተነሱ እጅ ለእጅ እንያያዝ የዘር ቁርሾን እንሰርዝ Final Chorus (Bigger / Choir / Epic) አደዋ አደዋ አደዋ አደዋ አደዋ አደዋ

Part of Echoes of Adwa: AI Music Competition

Details

Creator
endaweke anagaw
AI Tool
SUNO AI
Submitted
Mar 3, 2026
Sign in to vote