ይህ ዘፈን በ አድዋ ከ ጣልያን ጋር በነበረው ጦርነት ላይ የተሳተፉ ጀግኞች እና ስለ አድዋ ድል አንድነት እና ለነፃነት የተከፈለው መስዋእትነት የሚያቀነቅን ዘፈን ነው። በተጨማሪም በአድዋው ጦርነት ላይ ሁሉም የኢትዮጽያ ህዝቦች/ቢሄሮች የተሳተፉ መሆኑ ይታወቃል ያንን ሁኔታ በደንብ ለመዘከር ያክል ዘፈኑ በ 4 የኢ/ያ ቋንቛዎች ማለትም በ አማርኛ/ ኦሮምኛ/ ትግርኛ/ ሱማሊኛ የተሰራ ነው (4ቱም ቛንቛዎች ብቻ የተጠቀምኩበት ምክኒያት በአድዋው ጦርነት ሁሉም ህዝቦች በአንድነት በመቆማቸው የመጣ ድል መሆኑን ለመዘከር ቢሆንም ግን ዘፈኑ በAI የተሰራ ከመሆኑ የተነሳ በ4ቱም የኢ/ያ ቋንቋዎች AI የተሻለ አቅም ስላለው ነው )