ግጥሙ ሙሉ በሙሉ የራሴ ነው። ግጥሙን የጻፍኩት ከሁለት አመት በፊት ሲሆን ehud ai studio YouTube channel ላይ ስለ suno ai music generator አጠቃቀም ባገኘሁት መረዳት ወደ ሙዚቃ ቀይሬዋለሁ። በሙዚቃው ውስጥ አንዳንድ ቃላት የተሸራረፉ ናቸው። ይህም paid subscription ስለለኝ የተከሰተ ይመስለኛል። በተረፈ ግን ጥሩ መልዕክት ያለውን ሙዚቃ አዘጋጅቻለሁ ብዬ አምናለሁ። አመሰግናለሁ።