ዋ! ዋ! ዋ! "ማርያምን አልለቅህም"(3) የነፃነት ጎህ - ያለመገዛት የጥቁር ሰንደቅ - የአፍሪካ ኩራት አድዋ የድል ድምፅ - አድዋ ብስራት አድዋ ነፃነት - የጥቁር ኩራት የማይበገር - አድዋ(2) ተምሳሌት ፅናት - አድዋ(2) ራስ ፊታውራሪ - አድዋ(2) የድል ብስራት - አድዋ(2) የነገው ተስፋ - ልቡ ላይ ስሎ አሰባሰበው - ማርያምን ብሎ ሳይነጣጠል - በዘር በእምነት አንድ አደረገው - ኢትዮጵያዊነት የነፃነት ጎህ - ያለመገዛት የጥቁር ሰንደቅ - የአፍሪካ ኩራት አድዋ የድል ድምፅ - አድዋ ብስራት አድዋ ነፃነት - የጥቁር ኩራት ጎስም ነጋሪት - አድዋ(2) ንፋ እምቢልታ - አድዋ(2) የአርበኞች ልጅ - አድዋ(2) የማይረታ - አድዋ(2) አድዋ ማህተብ - አድዋ ቃልኪዳን ምክንያቱ ነሽ - ለአፍሪካ መዳን የጥቁር አንገት - ቀና ያለብሽ ክብር ለነዛ - ጀግና