ይህ ሙዚቃ የተሰራው የአድዋ ድልን ለማክበር እና የኢትዮጵያ ጀግኖችን ለማስታወስ ነው። በሙዚቃው ውስጥ ባህላዊ የኢትዮጵያ ድምፆች እንደ ከበሮ እና የጀግና ዝማሬ ተጠቅመን የአድዋ መንፈስን ለማቅረብ ሞክረናል። ከዚህ ጋር ትንሽ ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች በመጨመር ለዘመናዊ አዳማጮች የሚስማማ ድምፅ እንዲኖረው ተደርጓል። የሙዚቃው ዓላማ የአድዋን የነፃነት መንፈስ ማሳየት፣ የኢትዮጵያን ታሪክ ማክበር እና ለአዲስ ትውልድ መነሳሳት መፍጠር ነው። This music was created to honor the victory of Adwa and to remember the bravery of Ethiopian heroes. The song combines traditional Ethiopian sounds such as kebero drums and heroic chants to reflect the spirit and pride