ይህ የአድዋ ሙዚቃ የኢትዮጵያውያንን የማይበገር ማንነት፣ የአድዋን ታላቅ ድል እና አድዋ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የነፃነት ማሳያ እንደሆነ የሚዘክር ነው። This musical piece honors the unconquerable Ethiopian spirit and the Great Victory of Adwa, highlighting it as a symbol of liberation for both Ethiopia and the entire African continent. ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ... እንዴት ይሆን ነበር የኛ መጨረሻ...