AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[OVERVIEW][Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]
AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]

Organized by

EHUDAI|EAIIEAII

© 2026 AI_CREATIVE_AWARD // ALL_RIGHTS_RESERVED

12_COMPETITIONS // 12_MONTHS // 12M_ETB

Back to Competition

የዘመናችን አድዋ

"የዘመነችን አድዋ" በSuno V5 የኤአይ ቴክኖሎጂ (AI Tool) በመጠቀም የተሰራ ሲሆን፣ የጥንቱን የአድዋ ድል ታሪክ ከዘመናችን የቀይ ባህር እና የልማት ራዕይ ጋር አጣምሮ የሚያቀርብ አነቃቂ የሙዚቃ ስራ ነው። ሙዚቃው እንደ አጼ ምኒልክ፣ እቴጌ ጣይቱ፣ ራስ አሉላ እና ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ የመሳሰሉ ጀግኖች ጠላትን ድል ያደረጉበትን የታሪክ ከፍታ በማንሳት ይጀምርና፤ ጉዞውን ወደ ዛሬው ዘመን በማምጣት "ከአድዋ እስከ ቀይ ባህር በራፍ" ያለውን የአዲሱን ትውልድ ራዕይ ያንጸባርቃል። ባህላዊ ስሜት ያላቸውን የሙዚቃ ቅንብሮች ከዘመናዊ የሙዚቃ ምት ጋር በማዋሃድ፣ Suno V5 የቃላቱን ክብደት፣ የነፃነትን ጥሪ እና የአንድነትን ኃይል በሚገርም የድምጽ ትዕይንት አቅርቦታል።

Part of Echoes of Adwa: AI Music Competition

Details

Creator
Abdisa Ermias Mieso
AI Tool
SUNO V5
Submitted
Mar 12, 2026
Sign in to vote