Name: Masho Musa Abu Phone 0930416105 Email: mashomusa2211@gmail.com [Intro] (Instrumental) የአፍሪካ ፋኖስ (title) ከሰሜን ተራሮች... እስከ ደቡብ ሜዳ፣ ከምስራቅ በረሃ... እስከ ምዕራብ ጓዳ። አንድ ጥሪ መጣ... "ክተት" የሚል አዋጅ፣ የሀገር ፍቅር እሳት... በሁሉም ደጅ። [Verse] YAA አድዋ! (*2) ወይ አድዋ! አይዪዪዪ ዳግም አድዋችን... ባህር በር ነው! ከኦሮሞው ፈረስ... ከአማራው ጋሻ፣ ከሱማሌው ጦር... ከትግሬው መተኮሻ። ሲዳማ፣ ወላይታ... ጉራጌና አፋሩ፣ በአንድ ጥላ ስር... ለነፃነት አደሩ። ሴት ወንድ ሳይባል... ሁሉም ሆኖ አርበኛ፣ ኢትዮጵያን አቆሟት... እንዳትሆን ለምደኛ። ከሰሜኑ ተራራ... ከዓድዋ ድንጋዮች፣ የነፃነት ድምፅ አለ... የጀግኖች አባቶች። ታሪክ ሲቆጠር... አለም ሲገረ