AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[OVERVIEW][Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]
AI Creative AwardEHUDAI // EAII
[Competitions][SUBMISSIONS][SUBMIT]

Organized by

EHUDAI|EAIIEAII

© 2026 AI_CREATIVE_AWARD // ALL_RIGHTS_RESERVED

12_COMPETITIONS // 12_MONTHS // 12M_ETB

Back to Competition

አድዋ ቀለሜ!

በድጋሜ እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰን! እኛ ጥቁር ህዝቦች ይሄን የማይደበዝዝ ደማቅ አኩሪ የድል በዓል ሁሌም ስንዘክረው፣ ስንማርበትና ወደ ህልማችን ለምናደርገው ጉዞ ስንነሳሳበት እንኖራለን። በዚህ የኤ.አይ ሙዚቃ 2 ወንድና ሴት አቀንቃኞች በመቀባበል የሚያቀርቡት ሲሆን የቢቱ ንሸጣ የነጋሪት ጉሰማ ነው። በዚህ ሙዚቃም አድዋ ቀለማችን ፣ መገለጫችን ፣ የክብር መጠሪያ ስማችን ፣ የመላው ጥቁር ህዝብ ድል አርማ እንደሆነ እያዜሙ ጥቁር ህዝብ ነጭን ድል አድርጎ ከዛም ድል ያደረጋቸውን ምርኮኞችን በሰላም ወደ ሀገራቸው ሸኝቶ የሰዎችን እኩልነትና የሰውነትን ክብር በአድዋ ድል ዕለት ለአለም ህዝብ እንዳሳየ እኛም ጠንክረን ሰርተን አንገት ያስደፋንን ድህነት ካሸነፍን ያ! ድላችን የዘመናችን አድዋ እንደሚሆን ያቀነቅናሉ። https://suno.com/s/ljQijKlSUwnjEG9P

Part of Echoes of Adwa: AI Music Competition

Details

Creator
BIRHAN TAFESSE
AI Tool
Suno v5
Submitted
Mar 12, 2026
Sign in to vote